English

የስቱዲዮ ቀረጻ

አሁን ይመዝገቡ

የድምፅ ቀረጻ

ድምፅ የምንቀርጸው ጥራት ባላቸው microphone እና isolation booth (ሌላ ድምፅ የማያስገባ) እቃዎች ናቸው። እቃዎቻችን ይዘን ወደ እርስዎ መምጣትም እንችላለን ወይም ለእርስዎ ቅርብ የሆነ ስቱዲዮ በመፈለግ እናግዛለን

የመዝሙር ቅንብር

ድምፅ ከተቀረጸ በኋላ የሚፈልጉትን የዜማ መሳርያ እንቀርጻለን (ክራር ፤ መሰንቆ ፤ ዋሽንት ፤ ከበሮ) ። ሚክስ እና ማስተር ከተደረገ በኋላ ለሲዲ ወይም ፍላሽ እንዲቀርብ እናዘጋጃለን

የሰራናቸው ስራዎች

ያገኙን

ላሰቡት እቅድ ወደ እኛ ስለመጡ ደስተኞች ነን! ለመጀመር እባክዎን ከታች አስፈላጊውን መረጃ ለእኛ ይስጡን። ይህን መረጃ ካገኘነው በኋላ፣ የበለጠ ለመወያየት እና ሃሳብዎን እንዴት በተሻለ ሁኔታ መደገፍ እንደምንችል ለማውራት እንገናኛለን። በቅርቡ ከእርስዎ ጋር እንድንገናኝ በተስፋ እንጠብቃለን!